የሰውን እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ምራቅ እየተፉ " ልጠርግልህ " በማለት በተለምዶ " ትፍታ " የሚባለውን የስርቆት ወንጀል የሚፈፅሙ አንዳንድ ግለሰቦች ስላሉ በንብረታችሁ ላይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል።
የሰውን እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ምራቅ እየተፉ " ልጠርግልህ " በማለት በተለምዶ " ትፍታ " የሚባለውን የስርቆት ወንጀል የሚፈፅሙ አንዳንድ ግለሰቦች ስላሉ በንብረታችሁ ላይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል። ነገሩ እንዲህ ነው .... ተጠርጣሪዎቹ ፦ - አብዱልራዛቅ አገዢ፣ - ግዜያለሁ ተሻገር፣ - ይተያሁ ምንተስኖት እና አብዲ መሐመድ ይባላሉ። የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረደ 7 ልዩ ቦታው " ግዮን መድኃኒት ቤት " አካባቢ ከቀኑ 6:00 ሠዓት ገደማ ነው ። በዕለቱ አንድ የቻይና ዜጋ ከቸርችል ወደ መስቀል አደባባይ በእግራቸው እየተንቀሳቀሱ ነበር። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል አብዱልራዛቅ አገዢ የተባለው ወደ ግለሰቡ ቀርቦ ምራቅ ይተፋበታል። በመቀጠልም " ቆይ ልጠርግልህ " በማለት ከለበሰው ጃኬት ውስጥ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗