ኤርትራ ምን አስጨነቃት?

WASULIFEneutral2026-09-28 20:03:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርትራ ምን አስጨነቃት? 📌«ከትግራይ በኋላ ተራው የኤርትራ ሊሆን ይችላል» አቶ ሀቢብ ኤርትራ ብሔራዊ ደህንነቷን ለማስጠበቅ በኢትዮጵያ ወሰን አቅራቢያ የሚገኙ እንደ ትግራይ እና ዓፋር ያሉ ክልሎችን እንደ መከለያ (Buffer Zone) እንደምትጠቀም በካይሮ የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ የሜዲያ አማካሪ አቶ ሀቢብ መሐመድ ዑስማን ከግብፁ «ሳዳ አልበላድ» ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልጸዋል። የህውሃት ሃይሎች በአለማጣና ሰቆጣ ሽንፈት ከደረሰባቸው በኋላ ማብራሪያ የተጠየቁት አቶ ሀቢብ እንዳሉት፡- 📌 የኢትዮጵያ መንግሥት ኤርትራን ሙሉ በሙሉ ወይም አሰብ ወደቡን የመቆጣጠር ፍላጎት እንዳለው በመጥቀስ፣ ይህንን ለመካከላከል ኤርትራ የትግራይና የዓፋር ኃይሎች እንዳይሸነፉ ድጋፍ ታደርጋለች። 📌 «ከትግራይ በኋላ ተራው የኤርትራ ሊሆን ይችላል» በሚል ስጋት ኤርትራ ብሔራዊ ደኅንነቷን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]