መከላከያ ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር በነበረው ውጊያ የከባድ መሳሪያን ጨምሮ በርካታ ተተኳሽ እና መሳሪያዎችን መማረኩን አስታወቀ።

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-28 21:19:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

መከላከያ ሰራዊት በሰቆጣ ግንባር በነበረው ውጊያ የከባድ መሳሪያን ጨምሮ በርካታ ተተኳሽ እና መሳሪያዎችን መማረኩን አስታወቀ። በሀሙሲት፣ ቲያ፣ ወለህ እና ጸመራ አቅጣጫ ከመጣው የህወሃት ታጣቂዎች በርካታ ተተኳሽና መሳሪያ መማረኩን በቀጠናው የሚገኘው ዕዝ የአንድ ኮር አዛዥ ተናግረዋል። በዚህ መሰረት:- 68 ምርኮኛ 02 መድፍ 02 ብሬን 01 ለውንቸር 01 ስናይፐር 75 ክላሽ 14 የ107 ቁምቡላ 40 ቲ ኤን ቲ ፈንጅ 04 የላውንቸር ቁምቡላ 18 የተለያዩ ቦንቦች 950 የ14.5 ጥይት 298 የሞርተር ቁምቡላ 19,850 የዲሽቃ ጥይት 75,400 የክላሽ ጥይት 42,000 የብሬን ጥይት ተማርኳል ብለዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]