ቴክኖሎጂን ከጀግንነት ያጣመረው የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ምሽግ
አዲስ አበባ መስከረም 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን ጥንታዊ የታሪክ አደራ ሉዓላዊነት እና የሕዝቦቿን የማይበገር ጽናት ዐሻራ የያዘ የሀገራዊ ታላቅነት ሕያው ተምሳሌት ነው ከዓድዋ ድል ጀምሮ እስከ ዛሬው ዘመናዊ ወታደራዊ አደረጃጀት ድረስ ሠራዊቱ የሀገርን ድንበርና የሕዝብን ደኅንነት ከመጠበቅ ባለፈ የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊ ጥንካሬና ነፃነት የሚያንጸባርቅ ትልቅ ሀገራዊ ተቋም ሆኖ ቀጥሏል የኢትዮጵያ … The post ቴክኖሎጂን ከጀግንነት ያጣመረው የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ምሽግ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗