ትልቅ ሀገር – ትልቅ ሕዝብ – ታላቅ ርዕይ
አዲስ አበባ መስከረም 18 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትላንት እንማራለን ዛሬን እንሰራለን ነገን የተሻለ እናደርጋለን ይህንን ንግግር የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ናቸው ይህ ከትናንት የመማር ዛሬን የመትጋትና የተሻለ ነገን የማኖር ሀሳብ እንደ ቀላል የሚወሰድ ሳይሆን ይልቁን የኢትዮጵያን ታላቅነት ለማስቀጠል የሚተጋ ሁሉ ሊመራበት የሚገባ አካሄድ ነው ኢትዮጵያ ትናንቷ ብዙ የሚያስተምር የከፍታ ታሪክ ያላት … The post ትልቅ ሀገር – ትልቅ ሕዝብ – ታላቅ ርዕይ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗