በአረንጓዴ አሻራ የጎመራው የንብ ማነብ ልማት
በአረንጓዴ አሻራ የጎመራው የንብ ማነብ ልማት ኢትዮጵያ ከጀመረቻቸው ኢኒሼቲቮች መካካል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቀደሚው ነው። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ትኩረት ተሠጥቶት እየተሠራ ያለ ትልቅ ሀገራዊ እይታ ነው። ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ ልማት የተተከሉ ችግኞች አሁን ላይ ለበርካታ ወጣቶች እንጀራ መኾን ጀምረዋል። ወጣቶች ሕይወታቸውን በንብ ማነብ ዘርፍ እንዲመሩም እያስቻላቸው ይገኛል። ሕይወታቸውን በዘርፉ ካስጠለሉት ወጣቶች መካከል የደብረ ማርቆስ…
Read the full story at amharamassmedia ↗