"ወደ ኋላ ከተመለሳችሁ እንገድላችኋለን!"

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-29 11:01:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ወደ ኋላ ከተመለሳችሁ እንገድላችኋለን!" በጦርነት አውድማ ላይ ከፊትህ ከሚጠብቅህ የጠላት ጥይት ይልቅ ከኋላህ ያሉ የገዛ አዛዦችህ ጥይት የበለጠ የሚያስፈራበት ሁኔታ ቢፈጠር ምን ታደርጋለህ? በታሪክ ውስጥ የወታደሮችን ህይወት እና ስነ-ልቦና ጨርሶ የለወጠ፣ 'ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት በሏቸው!' የሚል ጨካኝ ትዕዛዝ ተ አስተላልፎ ነበር። ዛሬ በዚህ ቪዲዮ የዚህን አስፈሪ መመሪያ እውነተኛ ታሪክ እና በጦር ሜዳ የተፈጸሙትን የተደበቁ ምስጢሮች እንመለከታለን! https://youtu.be/Qp568vNrEck

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]