እንዲህ ቀላል ነው !
እንዲህ ቀላል ነው ! Heleph Coffee In Media Partnership with Tikvah Ethiopia በ100% አራቢካ ስፔሻሊቲ ቡና የተዘጋጀውን የሔሌፍ (HELEPH) ድሪፕ ቡና በሚጠጡበት ሲኒ ላይ፣ ሙቅ ውሃ ብቻ ጨምረው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ትኩስና ጣፋጭ ቡናዎን ያጣጥሙ! - ለተማሪዎች፣ - ለቢሮ ሠራተኞች፣ - ለጉዞ እንዲሁም ድካም በሚሰማዎት ጊዜ ሁሉ የሔሌፍ ድሪፕ ቡናን ይሞክሩት። በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረለት ጥራት ያለው ቡናችን፣ አሁን ለሀገር ውስጥ ቡና ወዳጆች ቀርቧል! ተጨማሪ መረጃዎች @helephcoffee ያግኙን @helephcoffee_Bot #TikvahEthiopia #HelephCoffee
Read the full story at tikvahethiopia ↗