ታካሚዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት ጭምር ያስከተሉ የህክምና ስህተት አቤቱታዎች መቅረባቸውንና የሚቀርቡ አቤቱታዎች እየጨመሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ።
ታካሚዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት ጭምር ያስከተሉ የህክምና ስህተት አቤቱታዎች መቅረባቸውንና የሚቀርቡ አቤቱታዎች እየጨመሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ የህግ፣ የጤና ባለሙያዎችና ሥነምግባር ክትትል ዳይሬክር አቶ መትከል ገብረመድህን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ከሆነ፣ ከህክምና ስህተት ጋር በተያያዘ 42 አቤቱታዎች ቀርበዋል። የቀረቡት አቤቱታዎች ምን የተመለከቱ ናቸው? በእነዚህ አቤቱታዎች በህክምና ስህተት የሞቱ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን የሚመለከቱ አሉ? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ ዳይሬክተሩ፣ "አዎን። እሱማ አለ። የአካል ጉዳትም አለ፤ ሞትም አለ" ብለዋል። "ግን እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ሚዲያ ላይ ሲወጣ ባለሙያዎች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተፅዕኖ ቀላል አይደለም" ብለው፣ የሟችና…
Read the full story at tikvahethiopia ↗