Update‼️
Update‼️ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከቀኑ 7:50 የአበርገለ ወረዳን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን በአከባቢው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገለፁ። መከላከያ ወደ የጭላና ሳምሬ እያቀና መሆኑን ገልፀውልናል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗