ከ700 በላይ “በጦርነት የቆሰሉ” ተጎጂዎች በሰሜን ምዕራብ እና ደቡባዊ ትግራይ ወደሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና መድረሳቸውን ኤምኤስኤፍ ገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-29 11:30:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከ700 በላይ “በጦርነት የቆሰሉ” ተጎጂዎች በሰሜን ምዕራብ እና ደቡባዊ ትግራይ ወደሚገኙ ሆስፒታሎች ለህክምና መድረሳቸውን ኤምኤስኤፍ ገለጸ በኮረምና በአላማጣ ሆስፒታሎች የታከሙ በጦርነት የቆሰሉ ታካሚዎች ቁጥር በ48 ሰዓታት ውስጥ ከነበረበት 180 ገደማ መስከረም 12 እስከ መስከረም 15 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ወደ 420 ማደጉን ገልጿል። በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ደግሞ እስከ መስከረም 15 ቀን ድረስ ከ300 በላይ በጦርነት የቆሰሉ ታካሚዎች ሽሬ በሚገኘው ሱሑል ሆስፒታል ደርሰዋል። በመንግሥት ደጋፊ ዲጂታል ሚዲያዎች ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች እና በመንግሥት የሚደገፈው ከትግራይ ኃይሎች ተገንጥሎ የወጣው የትግራይ የሰላም ኃይሎች ሚሊሻዎች፣ እንዲሁም በቅርቡ በአማራ ክልል የጸጥታ ባለስልጣናት የተደራጀው የአካባቢው የራያ ዘብ አባላት ሰኞ ዕለት በደቡባዊ ትግራይ የምትገኘውን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]