6ኛው የኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት በይፋ ተጀመረ

ZENA24NOWneutral2026-09-29 11:55:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

6ኛው የኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት በይፋ ተጀመረ የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው 6ኛው የኦሮሚያ የቱሪዝም ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል በይፋ ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ባደረጉት ንግግር፤ የቱሪዝም ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለማዘመን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት ሰፊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህ የሶስት ቀን የቱሪዝም ኤክስፖ ላይ ከአፍሪካ፣ ከሰሜን አሜሪካ፣ ከአውሮፓ፣ ከእስያና ከመካከለኛው ምስራቅ የተውጣጡ 20 ሀገራት እየተሳተፉ እንደሚገኙ ብስራት ሬድዮ ተመልክቷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የቱሪዝም ኤክስፖ፣ የንግድ ልውውጥ፣ በቱሪዝም ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት፣ የባህል ትውውቅ እና የ2019 የሚስ ኦሮሚያ የቁንጅና ውድድር እንደሚዘጋጅ ተጠቁሟል። የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከዛሬ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]