የጤና ተቋማትን አቅም በማሳደግ የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን መፍታት ይገባል።
የጤና ተቋማትን አቅም በማሳደግ የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን መፍታት ይገባል። በጤናው ዘርፍ ቁልፍ ከኾኑት ግብዓቶች መካከል የመድኃኒት አቅርቦት አንዱ ነው። በኢትዮጵያ የጤና ተቋማትን ከማስፋፋት ጎን ለጎን የመድኃኒት አቅርቦትን ማሳለጥ ሌላኛው ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ በአቅርቦት እና በስርጭት የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ከደንበኞቹ ጋር አካሂዷል። በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሰሜን ምዕራብ…
Read the full story at amharamassmedia ↗