ባሕር ዳር በዋልያዎቹ ደጋፊዎች ደምቃለች።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-29 12:03:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባሕር ዳር በዋልያዎቹ ደጋፊዎች ደምቃለች። ሰዓታት በቀሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) እና የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመታደም የዋልያዎቹ ደጋፊዎች በጉጉት እየተጠባበቁ ነው። ዋሊያዎቹ ከጠንካራው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉት ይህ ጨዋታ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቅ ነው። ከተማዋ በሁሉም አቅጣጫ በሀገር ፍቅር ስሜት በተሞሉ፣ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ባነገቡ እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]