ትብብር እና አንድነትን ማጠናከር ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-29 12:05:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትብብር እና አንድነትን ማጠናከር ይገባል። ‎ ‎የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ዮሐንስ አማረ መንግሥት በአማራ ክልል የማኅበረሰቡ ጥያቄ የነበሩ የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን ተናግረዋል። የክልሉ ሕዝብ ከመንግሥት ጎን በመቆም የልማት ሥራዎችን ማስቀጠል ይገባዋል ብለዋል። ‎ ‎በክልሉ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]