ወጣቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል።
ወጣቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር ተቀናጅተው ሊሠሩ ይገባል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ በወቅታዊ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ የሰላም መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የከሚሴ ከተማ ወጣቶች ሰላምን ለማስፈን በመደራጀት እና የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ ከመንግሥት ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾናቸውን ጠቅሰዋል። ወጣቶቹ በአካባቢያቸው ሰላም እና የልማት ሥራዎች የበኩላቸውን እንደሚወጡም ተናግረዋል። የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት…
Read the full story at amharamassmedia ↗