ከተሳሳተ መረጃ መራቅ እና እውነትን መከተል ይገባል።
ከተሳሳተ መረጃ መራቅ እና እውነትን መከተል ይገባል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በልማት፣ በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል። በምክክሩ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች የወልድያ ከተማን ሰላም ለመጠበቅ ኀላፊነታቸውን እየተወጡ መቆየታቸውን ገልጸዋል። ይህንን ተግባር እንደሚያስቀጥሉም አረጋግጠዋል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ መንግሥት ከተማዋን የማዘመን ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። ልማት ሰላምን ይሻል ያሉት ተቀዳሚ…
Read the full story at amharamassmedia ↗