የሀገር ባለውለታዎችን ማክበር እና ዘላቂ ደኅንነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል።
የሀገር ባለውለታዎችን ማክበር እና ዘላቂ ደኅንነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል። በደብረ ታቦር ከተማ “እንክብካቤ እና ዘላቂ ደኅንነት ለአረጋውያን መልካም ሕይወት” በሚል መሪ መልዕክት 35ኛው ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን በፓናል ውይይት ተከብሯል። በከተማዋ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በተዘጋጀው በዚህ መርሐ ግብር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአረጋውያን ማኅበር ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት…
Read the full story at amharamassmedia ↗