አሸንጌ ሀይቅ‼
አሸንጌ ሀይቅ‼ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው የተደቀነውን የፀጥታ ስጋት ለማስወገድ እና የትግራይ ክልልን ሰላም ለማስከበር ባደረገው ኦፕሬሽን ወደ መቀሌ አቅጣጫ የሚደረገውን ጉዞ አፋጥኗል። ከሰሞኑ የህወሓት ኃይሎች በአካባቢው ላይ ጦርነት ማወጃቸውን ተከትሎ ሰራዊቱ አካባቢውን የመታደግ እና የማረጋጋት እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ወደፊት እየገሰገሰባቸው የሚገኙ ቦታዎች፦ 📍 በኮረም መስመር፡ 📌አሸንጌ ሃይቅ (Hashenge Lake) 📌ዓዲ አባ ሙሳ (Adi Aba Musa) 📌የት ቆየሽ (Yet K'oyesh) 📌የሐሸንጉ ደን (Hashengu Forest Reserve) 📌ድስቲ ማርያም (Disti Maryam) 📍 በአበርገሌ አቅጣጫ፡ 📌ፊናርዋ (Finarwa) 📌ከረቲሳ(keretsa) የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ ቀጠናውን ሙሉ በሙሉ ሰላም ለማድረግ እና ወደፊት ለመገስገስ…
Read the full story at wasulife ↗