በዘመናዊ የኪነ ጥበብ ፈጠራ ላይ ያሉ ወጣቶችን ለማበረታታት እና አለም አቀፍ የስራ ዕድል ለመፍጠር ያለመ አዋርድ ሊካሄድ ነዉ
በዘመናዊ የኪነ ጥበብ ፈጠራ ላይ ያሉ ወጣቶችን ለማበረታታት እና አለም አቀፍ የስራ ዕድል ለመፍጠር ያለመ አዋርድ ሊካሄድ ነዉ ጂ ኤይት ኢንተርቴይመንት እና ፕሮሞሽን ከኢተርናል ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ጋር በመተባበር የወጣቶችን የዘመናዊ ኪነ ጥበብ አቅምና ፈጠራ ለማበረታታት ያለመ "አደይ ኮንቴምፖራሪ አርት አዋርድ" ሊያካሄድ መሆኑን አስታዉቋል ። በሌላው ዓለም ለጥበብ ሥራ የሚሰጠው እውቅና ከፍተኛ ቢሆንም በሀገራችን ግን በዘመናዊ የኪነጥበብ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ወጣቶችና የፈጠራ ባለሙያዎች የሚገባቸውን ያህል እውቅና እያገኙ እንዳልሆነ ተገልጿል። በጂ ኤይት ኢንተርቴይመንት እና ፕሮሞሽን የተዘጋጀዉም ይህ አዋርድ ኮንቴምፖራሪ ሙዚቃ ፣ዳንስ ፣ፋሽን ፣ሰርከስ ፣ስዕል እንዲሁም አጫጭር ፊልሞች እና ሌሎችንም ጨምሮ 19 የሚሆኑ የሽልማት ምድቦችን መካተቱን የጂ ኤይት ኢንተርቴይመንት እና…
Read the full story at zena24now ↗