ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-29 14:08:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትልቅ ሀገር ትልቅ ሕዝብ ታላቅ ርዕይ ! ኢትዮጵያዊያን በታላቅ የሀገራዊ አንድነት ንቅናቄ "አይቻልም" ን አልፈው በታላቁ የሕዳሴው ግድብ ስኬት ችለው አሳይተዋል። የባሕር በር - የወቅቱ የኢትዮጵያዊያን የብሔራዊ ጥቅም መረጋገጥ ጥያቄ ኾኖ ቀጥሏል። የባሕር በርን ዕውን ለማድረግ ዛሬም ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ርዕይን አንግበው በአንድነት ቆመዋል። እርስዎስ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየትዎ ምንድን ነው? በሀሳብ መስጫው ያጋሩን! #አሚኮ #የባሕር_በር #ቀይ_ባሕር #ኢትዮጵያ

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]