የአማራ ክልል ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል።
የአማራ ክልል ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል። ፍርድ ቤቶች የታላቅ ሀገር እና የታላቅ ሕዝብ ወሳኝ ተቋማት ናቸው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በየደረጃው የሚገኙ የፍርድ ቤት ዳኞች ሀለተኛው ዓመታዊ ጉባኤ ከመስከረም 20/2019 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ያካሂዳል። ጉባኤውን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ጉባኤው “የዳኝነት አገልግሎትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ”…
Read the full story at amharamassmedia ↗