“የበደልነው ሕዝብ ይቅርታ እንዲያደርግልን እንጠይቃለን” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-29 14:25:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የበደልነው ሕዝብ ይቅርታ እንዲያደርግልን እንጠይቃለን” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች በጀናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች ከ130 በላይ ናቸው። የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች መንግሥት ለፈጸምነው ስህተት ይቅርታ በማድረጉ እና በድጋሜ እድል ስለሰጠን እናመሰግናለን ብለዋል። የሀገር ሽማግሌዎችን ፍርድ ለማክበር እና የበደልነውን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]