የአሜሪካ ሴናተሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን “ውጥረት የሚያረግቡ እርምጃዎች መውሰድ” እንዳለባቸው አሳሰቡ።

ADDIS_NEWSneutral2026-09-29 14:30:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ ሴናተሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን “ውጥረት የሚያረግቡ እርምጃዎች መውሰድ” እንዳለባቸው አሳሰቡ። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና መሥሪያ ቤታቸው ከኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት፣ ከህወሓት አመራሮች እና ሌሎች ተያያዥ ታጣቂ ቡድኖች ጋር ግንኙነት በማድረግ እንደ አዲስ የተቀሰቀሰውን ግጭት በማስቆም ወደ ድርድር እንዲመለሱ ማድረግ እንዳለባቸው ጥሪ አቅርበዋል። ከዩናይትድ ስቴትስ ሁለት ሕግ አውጪ ምክር ቤቶች አንዱ የሆነው ሴኔት አባላት የሆኑት ኮሪ ቡከር፣ ክሪስ ኩንስ፣ ጄፍ ሜርክሌይ፣ ክሪስ ቫን ሖለን እና ቲም ኬይን ጥሪውን ያቀረቡት ትላንት መስከረም 18 ቀን 2019 በጋራ በጻፉት ደብዳቤ ነው። የአሜሪካ ዴሞክራት ፓርቲ አባላት የሆኑት አምስቱ ሴናተሮች “ቀድሞም ውጥረት ባየለበት የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሌላ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]