አሜሪካ ካሊፎርኒያ ሁለቱን የእስልምና በዓላት በይፋዊ የግዛት በዓልነት አድርጋ አወጀች‼

WASULIFEneutral2026-09-29 15:06:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ ካሊፎርኒያ ሁለቱን የእስልምና በዓላት በይፋዊ የግዛት በዓልነት አድርጋ አወጀች‼ ​ በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ግዛት ገዥ ጋቪን ኒውሰም (Gavin Newsom) ባስተላለፉት ውሳኔ መሠረት፣ በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የሙስሊም ማህበረሰቦች ዘንድ የሚከበሩት ዒድ አል-ፊጥር እና ዒድ አል-አድሃ በዓላት ከእንግዲህ በካሊፎርኒያ ግዛት በይፋ የታወቁ (Official State Holidays) በዓላት እንዲሆኑ ተወስኗል። ​ይህ ውሳኔ በግዛቷ በሚኖሩ በርካታ የእስልምና እምነት ተከተዮች ዘንድ ትልቅ ደስታን የፈጠረ ሲሆን፣ በበዓላቱ ቀናትም በይፋ ሥራ ተዘግቶ የሚከበሩ ይሆናል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]