የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አሜሪካ ጥፋቷን እንድትቀበል ጥሪ አቀረበ፡፡
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ አሜሪካ ጥፋቷን እንድትቀበል ጥሪ አቀረበ፡፡ አሜሪካ በክልሉ ያላት ወታደራዊ አቅም ሙሉ በሙሉ መዳከሙን እና ማዕከሎቿ ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ከፍተኛ ባለሥልጣን ብርጋዴር ጄኔራል ሁሴን ሞሄቢ ገልጸዋል፡፡ አክለውም ዋሽንግተን ከወደፊቱ ውድመት ለመዳን ከቀጣናው መውጣት ብቸኛ አማራጭ እንደሆነባት ያስጠነቀቁ ሲሆን አሜሪካ ከቀጠናው ለመውጣት እና ሽንፈቷን አምና ለመቀበል ሌላ አማራጭ የላትም ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ኢራን ሀገሯን እና ሕዝቧን ለመጠበቅ ሲባል በዓለም ላይ የሚገኙትን ሁሉንም ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ያሉትን እያሻሻለች እና የመከላከያ መሣሪያዎችን በብዛት እያመረተች ትገኛለች ያሉት ጄነራሉ ጦርነቱ የተለየ መልክ ቢይዝም አዳዲስ መሣሪያዎችን ወደ ቀጠናው ለማስገባት ዝግጁ መሆናቸውን አስገንዝበዋል። በቀጠናው የሚገኙ የአሜሪካ…
Read the full story at zena24now ↗