የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተሸነፈ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተሸነፈ በህዝብና ደጋፊው ፊት ከዓመታት በኋላ ጨዋታውን ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን ጥሩ እና አበረታች እንቅስቃሴ ቢያደርም የተገኙ እድሎችን ወደ ውጤት መቀየር ሳይችል ቀርቷል። የባሕር ዳር ከተማ ህዝብ ለሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው መጀመር አንስቶ ያሳየው ድጋፍ የሚደንቅ ነበር። የባሕር ዳር ስታዲየም ጥራትም በበርካቶች አድናቆት አግኝቷል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗