የክልል ምክር ቤቶች መስራች ጉባኤያቸውን ማካሄድ ጀምረዋል።
የክልል ምክር ቤቶች መስራች ጉባኤያቸውን ማካሄድ ጀምረዋል። በዚህ ረገድ ቀዳሚ የሆነው የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ) ነው። ትላንት በአዳማ ከተማ ጉባኤውን ያደረገው ምክር ቤቱ፤ የክልሉን ፕሬዝዳንት እና ምክትሎቻቸውን በመምረጥ የአዲስ መንግስት ምስረታውን አከናውኗል። የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ነገ ረቡዕ መስከረም 20 በሚያደርገው መስራች ጉባኤ፤ በተመሳሳይ መልኩ የክልሉን አዲስ መንግስት ይመሰርታል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ምስረታ እና የመክፈቻ ጉባኤ የሚካሄደውም በዚሁ ቀን ነው። ሐሙስ ጉባኤያቸውን የሚያደርጉት የሲዳማ እና የአማራ ክልል ምክር ቤቶች፤ በዚያኑ ዕለት አዲስ መንግስት መስርተው ርዕሰ መስተዳደሮቻቸውን ይመርጣሉ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች ምክር ቤቶችም፤ ለሁለት ቀናት የሚቆይ መስራች…
Read the full story at addis_news ↗