በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል አልቀናትም።
በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል አልቀናትም። በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከሴኔጋል አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድል አልቀናውም። ጨዋታው በሴኔጋል 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቅቋል። #ታላቅ_ሀገር #ታላቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
Read the full story at amharamassmedia ↗በተጠባቂው ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል አልቀናትም። በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከሴኔጋል አቻው ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድል አልቀናውም። ጨዋታው በሴኔጋል 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቅቋል። #ታላቅ_ሀገር #ታላቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ
Read the full story at amharamassmedia ↗