የተጠባባቂ ተማሪዎች ጥሪ!
የተጠባባቂ ተማሪዎች ጥሪ! በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ላወጣው ማስታወቂያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ መስከረም 19/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት በተመዘገባችሁበት ሊንክ ላይ በመግባት፤ ስማችሁን እና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት እንድትመዘገቡ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አድርጓል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗