የኬንያ ፍርድ ቤት የአሊኮ ዳንጎቴን የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ በጊዜያዊነት እንዲቆም አዘዘ።
የኬንያ ፍርድ ቤት የአሊኮ ዳንጎቴን የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ በጊዜያዊነት እንዲቆም አዘዘ። የኬንያ ፍርድ ቤት በናይጄሪያው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ በምስራቅ አፍሪካ ሊገነባ የታቀደውን የ16 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ በጊዜያዊነት እንዲቆም ትዕዛዝ አስተላለፈ። በኬንያ ሰሜን ምስራቅ የባህር ዳርቻ በሚገኘው ላሙ አካባቢ ሊገነባ በታቀደው በዚህ ፕሮጀክት ላይ ውሳኔው የተላለፈው 133 የአካባቢው አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች ባቀረቡት አቤቱታ መሰረት ነው። አመልካቾቹ ፕሮጀክቱ ያለ በቂ ምትክ ቦታና ካሳ ከመሬታቸው በኃይል እንደሚያፈናቅላቸው፣ ንብረታቸውን እንደሚያወድም፣ ህጋዊ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ (EIA) ሳይደረግበትና ህገ-መንግስታዊ የህዝብ ውይይት ሳይካሄድበት የተጀመረ ነው ሲሉ ከሰዋል መስከረም 30 ቀን የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት ለማካሄድ…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗