ቡርኪና ፋሶ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-09-29 15:31:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቡርኪና ፋሶ የመጀመሪያውን የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ ሥራ አስጀመረች። የቡርኪና ፋሶ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የመጀመሪያውን የሀገር ውስጥ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በዋና ከተማዋ ኡጋዱጉ፥ ኦጋ 2000 በተባለው ስፍራ መርቀው በይፋ ሥራ አስጀምረዋዋል። በመንግስትኛ የግል ባለሃብቶች ጥምረት የተሰራው ይኸው ፋብሪካ ፋብሪካ ግንባታ ወደ 19 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ወጪ ተደርጎበታል ሲባል በመጀመሪያው ምዕራፍ በዓመት እስከ 164 ቶን ወርቅ የማጣራት አቅም አለው። ፋብሪካው ከግዙፍ ኢንደስትሪዎችና ከአነስተኛ ወርቅ አውጪዎች የሚሰበሰበውን ወርቅ በማጣራት የዓለም አቀፍ መስፈርትን የሚያሟላ ምርት የማምረት አቅም አለው ተብሏል። የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ “ምኞታችን ከወርቅ ባሻገር ነው. . . የማዕድን ዘርፉን የሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን አነቃቂ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]