የማንጨበጥ ነበልባል እሳት ነን ለጠላታችን
የማንጨበጥ ነበልባል እሳት ነን ለጠላታችን ፍሙ ከርቀት ይፋጃል ብረት ያቀልጣል ክንዳችን እኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በተለያዩ ግንባሮች ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን በአንጸባራቂ ድል በርካታ አካባቢዎችን እየተቆጣጠረ ወደፊት እየተወነጨፈ ይገኛል። እስካሁን የሚያቆመው ቀርቶ ለአፍታ ከፊቱ የሚቆም ጠላት ደፍሮም አልገጠመውም አልቀረበውም!
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗