አላማጣ‼️
አላማጣ‼️ የህወሓት ወታደራዊ ማዕከል የነበረችው አላማጣ ከተማ ከሰሞኑ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መግባቷን ተከትሎ ከትግራይ ሰላም ሰራዊት እና ከፌዴራል ፖሊስ ውጭ ያሉ ሁሉም ታጣቂዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። የከተማዋን ሰላምና ደህንነትን የማስጠበቅ ኃላፊነት በዋናነት ለትግራይ ሰላም ሰራዊት እና ለፌደራል ፖሊስ መሰጠቱ ታውቋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗