⚽️ፓትሪክ ቪየራ አድናቆቱን ሰጠ
⚽️ፓትሪክ ቪየራ አድናቆቱን ሰጠ 🏐 የአርሰናሉ ኮከብ እና የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪየራ የባህርዳር ዓለም ዓቀፍ እስቴዲየም ሜዳን ምቹ እና ማራኪ ሲል ገልፆታል። ⚽️ትክክለኛ ስሜታቸውን ከመግለፅ ወደ ኋላ የማይሉት አሰልጣኞች ከዚህ ቀደም የአዲስ አበባን እስቴዲየም የእርሻ መሬት ሲሉ መዝለፋቸው የሚታወስ ነው። ⚽️🇪🇹 ማራኪ ጫወታ በማሳየት የተሸነፈውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 1-0 የረቱት ሴኔጋሎች በዋልያዎቹ ተፈትነው አምሽተዋል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗