#ልዩመረጃ በአፋር ክልል ምን እየተከሰተ ነው?
#ልዩመረጃ በአፋር ክልል ምን እየተከሰተ ነው? የሰመራ ኤርፖርት ተመታ ከሚሉ እስከ የጅቡቲን ዋና የመንገድ ኮሪዶር ለመቁረጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዳሉ ይሰማል፣ በእነዚህ እና ሌሎች ጉዳዮች ዙርያ በርከት ካሉ ምንጮች መረጃዎችን አሰባስበን ልዩ መረጃ ይዘን ቀርበናል፣ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/66f
Read the full story at meseretmedia ↗