በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ8ሺ በላይ ደርሷል፡፡
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ8ሺ በላይ ደርሷል፡፡ በሀገሪቷ በወረርሽኙ ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የሞከረ ከፍተኛ ባለሥልጣን በህዝብ ተደብድቦ መገደሉ ተሰምቷል። በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወይም ዲአርሲ የኢቦላ ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ8 ሺህ በላይ መድረሱን አልጀዚራ አስነብቧል፡፡ዲአርሲ በሀገሪቱ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይፋዊ መረጃ መሠረት፣ በወቅታዊውና በታሪክ አሰቃቂ በሆነው የኢቦላ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 8ሺህ 67 ደርሷል። ከእነዚህ ውስጥም 3ሺህ901 የሚሆኑት ሕይወታቸው ማለፉ የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም የሞት መጠኑን ወደ 48.4 በመቶ ከፍ አድርጎታል። በሰሜን ኪቩ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ቡተንቦ ከተማ፣ በወረርሽኙ ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር የሞከረ አንድ የገዥው ፓርቲ ከፍተኛ…
Read the full story at zena24now ↗