#Reminder

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-29 16:33:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

#Reminder የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ አዲስ ገቢ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና መመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል። የኦንላይን መመዝገቢያ ቁጥር እና የይለፍ ኮድ በመግቢያ ፈተና ወቅት በተሰጣችሁ ኢሜይል የተለካላችሁ መሆኑ ተገልጿል። የተመደባችሁበትን የማደሪያ ህንጻ ቁጥር እና የዶርም ቁጥር estudent.astu.edu.et ላይ በመግባትና የተሰጣችሁን Username እና Password በመጠቀም መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]