አላማጣ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-09-29 16:56:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

አላማጣ‼️ የህወሓት ወታደራዊ ማዕከል የነበረችው አላማጣ ከተማ ከሰሞኑ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መግባቷን ተከትሎ ከትግራይ ሰላም ሰራዊት እና ከፌዴራል ፖሊስ ውጭ ያሉ ሁሉም ታጣቂዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል። የከተማዋን ሰላምና ደህንነትን የማስጠበቅ ኃላፊነት በዋናነት ለትግራይ ሰላም ሰራዊት እና ለፌደራል ፖሊስ መሰጠቱ ታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]