የፍጥነት ዘመን...‼

WASULIFEneutral2026-09-29 18:35:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፍጥነት ዘመን...‼ ሩጫው በስሜት ተነሳስቶ የገባ እንዳይወጣ ይመስላል።መከላከያ በትግራይ ህግ የማስከበር ስራውን አዲሱ መንግስት ከመመስረቱ በፊት ለመቋጨት ያሰበ ይመስላል።ዛሬ ደደቢትን አጠናቆ ወደ ሽራሮ እና ሽሬ ፊቱን ማዞሩ ታውቋል።በሌላ በኩል ሳምረ:ዲጂት:የችላና ማይጨው .....። የፍጥነት ዘመን ይገርማል። ጦርነትን ከዚህ በኋላ በቃችሁ ይበለን‼ ዘላቂ ሠላም ለሀገራችን‼ ዘላቂ ሠላምና ለውጥ ለህዝባችን‼ ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]