ባሕር ዳር

ADDIS_NEWSneutral2026-09-29 18:38:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ባሕር ዳር ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴኔጋል ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፏል። በህዝብና ደጋፊው ፊት ከዓመታት በኋላ ጨዋታውን ያደረገው ብሔራዊ ቡድናችን ጥሩ እና አበረታች እንቅስቃሴ ቢያደርም የተገኙ እድሎችን ወደ ውጤት መቀየር ሳይችል ቀርቷል። የባሕር ዳር ከተማ ህዝብ ለሀገሩ ብሔራዊ ቡድን ከጨዋታው መጀመር አንስቶ ያሳየው ድጋፍ የሚደንቅ ነበር። የባሕር ዳር ስታዲየም ጥራትም በበርካቶች አድናቆት አግኝቷል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]