" ጎንደር ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ወደ 84 አካባቢ ክፍሎች አሉት " - አቶ ጋዲሳ ግርማ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-29 20:07:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ጎንደር ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ወደ 84 አካባቢ ክፍሎች አሉት " - አቶ ጋዲሳ ግርማ በአማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ እየተገነባ ያለውና ወደ መጠናቀቅ የደረሰው የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ግንባታ " ጥሩ እየሄደ " መሆኑንና በቀጣዩቹ ሁለት፣ ሦስት ወራት ወደ ሥራ እንደሚገባ የግሩፑ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አቶ ጋዲሳ ግርማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። " ብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎቹ ተገባደዋል። ፊንሺንግ ላይ እየሰራን ነው። አሁን ሁሉንም እቃዎች አስገብተን ጨርሰናል። በሁለት፣ ሦስት ወራት ወደ ስራ ይቀላቀላል ብለን ተስፋ እናደርጋለን " ሲሉ ነግረውናል። ምን ያክል ሠራተኞች ለማሰማራት ታቅዷል ? ለሚለው ጥያቄ፣ ግሩፑ ጎንደር በኪራይ የሚሰራ ሆቴልና ሪዞርት ስላለው ያሉት ሠራተኞች እንደሚቀጥሉ፣ ተጨማሪ የሰው ኃይል ደግሞ እየታዬ እንደሚጨር አስረድተዋል። ሆቴሉ ምን ያክል ክፍሎች አሉት ?…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]