🗣 ሮይ ኪን ማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ደንቦችን መጣሱን በተመለከተ የሰጠው አስተያየት :-
🗣 ሮይ ኪን ማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ደንቦችን መጣሱን በተመለከተ የሰጠው አስተያየት :- "የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ብሆን ኖሮ ያሸነፍኳቸውን ሜዳሊያዎቼን 100% ወደ መጣያ እወረውር ነበር። በክለቡ እንደተከዳሁ ይሰማኛል። ይህ ማጭበርበር ነው።" SHARE 📲 @EthioEpl
Read the full story at ethioepl ↗