በጋሞ ዞን ጠለፋና የመድፈር ሙከራ ፈጽሞ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርጾ በቲክቶክ ያሰራጨ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-30 04:45:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

በጋሞ ዞን ጠለፋና የመድፈር ሙከራ ፈጽሞ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርጾ በቲክቶክ ያሰራጨ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በጋሞ ዞን ምዕራብ ዓባያ ወረዳ ጠለፋና የአስገድዶ መድፈር ሙከራ ወንጀል የፈፀመው ግለሰብ በእስራት መቀጣቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ አስታወቀ። ተከሳሹ መልካሙ ዳዊት የተባለ ሲሆን የግል ተበዳይን በመጥለፋ ተበዳይዋን ወደ ጫካ በመውሰድ አስገድዶ ለመድፈር ሙከራ ማድረጉን ፖሊስ አስታውቋል።በተጨማሪም ድርጊቱን በቪዲዮ በመቅረፅ በቲክቶክ ላይ ማሰራጨቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነትና ገፅታ ግንባታ ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር አሸናፊ ኃይሌ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። ፖሊስ ባደረገው ክትትል ተከሳሹን ከሠላምበር ከተማ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራውን አጠናቆ መዝገቡን ለአቃቤ ሕግ ማስረከቡን ፖሊስ አስታውቋል።አቃቤ ሕግም በተከሳሹ ላይ በኢፌዴሪ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]