ሰመራ ኤርፖርት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-30 05:24:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰመራ ኤርፖርት‼️ በትናንትናው ዕለት በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ አየር ማረፊያ (ኤርፖርት) ላይ ጥቃት እንደተሰነዘረ የሚገልፁ መረጃዎች በስፋት ሲሰራጩ ቆይተዋል። ሚድያችን በአካባቢው ካሉ ምንጮቹ እንዳረጋገጠው በሰመራ አየር ማረፊያ ላይ የደረሰ ምንም አይነት ጥቃት የለም። ይሁንና የድሮን ምት እንደሆነ በተገመተ ከባድ ጥቃት ምክንያት ከኤርፖርቱ በቅርብ ርቀት በሚገኘው የክልሉ መንግስት መቀመጫ ቤተ መንግስት ግቢ ወስጥ ዛሬ ምሽት 1:45 ገደማ ጥቃት መፈፀሙን ምንጮቻችን አረጋግጠዋል። ይህ ለክብር እንግዶች (VIP) እንዲሆን ታስቦ እየተሰራ ያለ ህንፃ ተመትቶ በእሳት መያያዙ የታወቀ ሲሆን ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን አለመታወቁን ምንጮቻችን ጠቁመዋል። "በቦታው ከፍተኛ የፀጥታ ሀይል ተሰማርቶ የክልል ፕሬዚዳንቱን የመጠበቅ ስራ እየተሰራ ነው፣ ወደ ቦታ ሰው እንዳይደርስ እየተከለከለ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]