ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ በሚገኙ የመረጃ ማዕከላትና በጥቁር ባህር የንግድ መርከቦች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት ፈጸመች
ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ በሚገኙ የመረጃ ማዕከላትና በጥቁር ባህር የንግድ መርከቦች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት ፈጸመች ሩሲያ ሌሊቱን ሙሉ በዩክሬን የተለያዩ ግዛቶች ላይ ባካሄደችው መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባ፤ በዋና ከተማዋ ኪየቭ የሚገኙ ሁለት የዳታ (የመረጃ) ማዕከላት እንዲሁም በጥቁር ባህር ላይ የነበሩ ሁለት የውጭ ሀገራት የጭነት መርከቦች መመታታቸው ተገልጿል። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ ዛሬ ማክሰኞ በሰጡት መግለጫ፤ የሩሲያ ኃይሎች ሌሊቱን ሙሉ ባዘነቡት የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት በዋና ከተማዋ ኪየቭ ቁልፍ ኢላማዎች እና በጥቁር ባህር ላይ የውጭ ሀገራት ባንዲራ ባነገቱ ሁለት የንግድ መርከቦች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንቱ አክለውም የሞስኮ ጦር በኪየቭ እና በሌሎች ከተሞች ላይ የሚያደርገውን ያልተቋረጠ ከባድ የቦምብ ድብደባ አጠናክሮ…
Read the full story at addis_news ↗