ስቶር ሱፐርቫይዘር
ስቶር ሱፐርቫይዘር #snfd_bakery_plc #business #Addis_Ababa ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስቶር እቃዎችን በትክክል መቀበል እና መመዝገብ - የእቃ ግብዓትና ውጤት ሪፖርት ማዘጋጀት - የእቃ ቆጠራ ማካሄድ - እቃዎች በአግባቡ መደርደራቸውን እና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ - የስቶር ሰራተኞችን መምራትና የዕለት ተዕለት ሥራቸውን መቆጣጠር።- ከግዥ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርብ መስራት - እቃ እጥረት ወይም ብልሽት እንዳያጋጥም ክትትል ማድረግ እና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ሲያጋጥም ወዲያው ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ማድረግ Quanitity Required: 1 Minimum Years…
Read the full story at hahujobs ↗