የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ለፖሊስና ሚሊሻ ጥሪ አቀረበ

WASULIFEneutral2026-09-30 05:52:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ለፖሊስና ሚሊሻ ጥሪ አቀረበ በጄኔራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) የሚመራው የትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ማዕከላዊ ወታደራዊ ኮማንድ፣ ለፖሊስና ሚሊሻ አባላት ጥሪ ያቀረበበትን አዲስ ወቅታዊ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 የትግራይ ህዝብን፣ የመንግስትና የግል ተቋማትን ንብረት ከስርቆትና ከጥፋት የመጠበቅ ሙያዊ ሀላፊነትን በብቃት መወጣት እንደሚገባ፣ 📌፡ በህዝብና በተቋማት ላይ ጥፋት የሚያደርሱ አካላትን ድርጊት መታገልና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር ወንጀልን መከላከል እንደሚገባ፣ 📌፡ የህግና የፖሊስ ስነ-ምግባርን በማክበር ከቡድነኝነት መጠበቅና ለህዝብ ሰላም መስራት እንደሚገባ፣ 📌 የህዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ ሲባል የታጠቁ አካላት ትጥቃቸውን ለትግራይ ሰላም ኃይል (TPF) ገቢ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]