የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ምስረታና 4ኛው ዙር የከተማው ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤውን እያካሄደ ባለበት ወቅት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ ሰይሟል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-09-30 07:26:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ምስረታና 4ኛው ዙር የከተማው ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤውን እያካሄደ ባለበት ወቅት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ ሰይሟል። ላለፉት አመታት መድናዋ አዲስ አበባን በከንቲባነት ሲያገለግሉ የቆዩት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በድጋሜ ከንቲባ ሆነው በከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ተሰይመዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መንግስት ምስረታና 4ኛው ዙር የከተማው ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በመሩበት ሁሉ ውጤት የሚያስመዘግቡ ጠንካራ የህዝብ ልጅ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ያስመሰከሩ ናቸው። በከተማው የስራ ባህል እንዲለወጥ የህዝብ ችግር የሚፈቱ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በማሰራት ከተማዋን በለውጥ ጎዳና መርተዋል። ከተማዋ አዲስ አበባ በሰው ተኮር የልማት ስራዎች ተጠቃሽ እንዲትሆን አስችለዋል።…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]