በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት

ZENA24NOWneutral2026-09-30 07:26:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የኃይል አቅርቦት በአዲስ ዌስት ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም የኃይል አቅርቦት የተቋረጠባቸው እና የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡፡ ✅ከጠዋት 12፡00 - ቀኑ 8፡00 👉አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን፣ ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ በከፊል፣ ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤ/ክ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስኪድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት አካባቢ፣ ኮልፌ ወ.8 ፅህፈት ቤት እና አካባቢው፣ 👉አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ህንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ፣ ኮልፌ 18 ድልድዩ ድረስ፣ አውጉስታ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ ራሺያ ካምፕ የነበረው፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ሙስና ሰፈር፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብና አካባቢው፣ ✅ከቀኑ 8፡00 - ምሽት 4፡00…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]